East of Eden
(2025)

Nonfiction

eBook

Provider: hoopla

Details

PUBLISHED
[United States] : Light To My Path Book Distribution, 2025
Made available through hoopla
DESCRIPTION

1 online resource

ISBN/ISSN
9781927998984 MWT18780622, 1927998980 18780622
LANGUAGE
Amharic
NOTES

ይህ በዘፍጥረት 4:16 የሚገኝ ቀለል ያለ ጥናት ነው። በዘፍጥረት 4:16 ውስጥ የሚገኘው የቃየን ታሪክ በበርካታ መንገዶች የእኛም ታሪክ ነው። ስለ ሰው አመጽ እና ከእግዚአብሔር ዘንድ ወጥቶ ስለ መኮብለል የሚናገር ታሪክ ነው። ቃየን ከእግዚአብሔር ፊት የወጣበትን ታሪክ ስንመለከት እኛም ሸሽተን ለመሄድ ያለብንን ፈተናዎች እናውቃለን። በዚህ ዓለም መስህቦች እና ኃጢአተኛው ልባችን ምን ያህል እንደምንፈተን እናውቃለንና። ሆኖም ይህ ምንባብ፤ከቃየን የአመጽ ታሪክ ያለፈ ነው። ለሕዝቡ ያለው የእግዚአብሔር ልብ መገለጠ ነው። የተፈጠርነው በኤደን ገነት ውስጥ እንድንኖር ነበር። ኃጢአት የገነትን በረከቶች የመለማመድ እድል ባሳጣን ጊዜ፤ጌታ ኢየሱስ ይህንን እድል በሞቱ እና በትንሳኤው መልሶ ሰጠን። በረከቶቹ እና እድሎቹ በጌታ ኢየሱስ የቀረበውን ይቅርታ ለሚቀበል ሁሉ እንደገና ቀርበዋል። ጸሎቴ እንደገና በእግዚአብሔር ህልውና ደስታ እና የበረከቱ ሙላት ስፍራ ውስጥ ለመኖር እንዲያነሳሳን ነው።

Mode of access: World Wide Web

Additional Credits